ከ«ውክፔዲያ:Current featured article» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
''' [[የፀሐይ ግርዶሽ]]'''
''' [[ቢግ ማክ]]'''
[[ስዕል:Total_Solar_Eclipse_Graphics_En_01.svg|250px|left|]]
[[ስዕል:Big_Mac_hamburger.jpg|150px|left|]]
'''ቢግ ማክ''' የ[[ሃምበርገር]] ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ [[ማክዶናልድስ]] የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ [[ጅም ዴልጋቲ]] ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።
ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ '''[[ዘ ኢኮኖሚስት]]''' የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ [[ቢግ ማክ ኤንዴክስ]] የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።
'''የፀሐይ ግርዶሽ''' የሚከሰተው የተወሰነው የ[[መሬት]] ክፍል በ[[ጨረቃ]] ጥላ ስር ሲዎድቅ ነው። መሬት፣ ጨረቃ እና [[ፀሐይ]] በአንድ መስመር ላይ ሆነው ሲቀመጡ፣ የፀሐይ ብርሃን በከፊል ወይም በሙሉ በጨረቃ ይጋረዳል። ይህ ሁኔታ መሬት ላይ የቀን ጨለማ ይፈጥራል።
የተጋረደችውን ፀሐይ በዓይን ማየት ቀላል ቢሆንም በዓይን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል።
[[መደብ :መሬት]]
[[መደብ :ጨረቃ]]
[[መደብ :ፀሐይ]]
እትም በ04:01, 18 ኖቬምበር 2020
ቢግ ማክሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።
ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።