ከ«ኢንግላንድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ታሪኩን ማስተካከል
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:England in the UK and Europe.svg|thumb|250px|ኢንግላንድ]]
[[ስዕል:England in the UK and Europe.svg|thumb|250px|ኢንግላንድ]]
'''እንግላንድ'''፣ '''እንግሊዝ''' ወይም '''አንግልጣር''' ከ[[ዩናይትድ ኪንግደም]] ዋና ክፍላገሮች አንዱ ነው። "ኢንግላንድ" የተባለበት ምክንያት ከ[[ዴንማርክ]] ወደ [[ታላቅ ብሪታንያ]] በ500 ዓም አካባቢ ከፈለሰው [[አንግሊ]] ብሔር ስሙን ስላገኘው ነው። ከ600 ዓም ጀምሮ በኢንግላንድ የሰፈሩት ሕዝቦች የድሮ አረመኔ ሃይማኖታቸውን ትተው ወንጌሉም ተቀበሉ፣ በዚያም ጊዜ ጽሕፈታቸውም ወደ [[ላቲን አልፋበት]] ቀየሩ።
'''እንግላንድ'''፣ '''እንግሊዝ''' ወይም '''አንግልጣር''' ከ[[ዩናይትድ ኪንግደም]] ዋና ክፍላገሮች አንዱ ነው። "ኢንግላንድ" የተባለበት ምክንያት ከ[[ዴንማርክ]] ወደ [[ታላቅ ብሪታንያ]] በ500 ዓም አካባቢ ከፈለሰው [[አንግሊ]] ብሔር ስሙን ስላገኘው ነው። ከ600 ዓም ጀምሮ በኢንግላንድ የሰፈሩት ሕዝቦች የድሮ አረመኔ ሃይማኖታቸውን ትተው ወንጌሉም ተቀበሉ፣ በዚያም ጊዜ ጽሕፈታቸውም ወደ [[ላቲን አልፋቤት]] ቀየሩ።


የአንግሊ እና ሳክሶንስ ጎሳዎች በ927 ዓም የኢንግሊዝን ግዛት አቋቋሙ። በሰሜን አውሮፓ ክፍል ያሉት የኖርዝ ህዝቦች በ[[ቪኪንግ]] ዘመን ለቅኝ ግዞት ወደ እንግሊዝ ሲመጡ አዲስ አረመኔ ማምለኪያ ስርአት አስተዋወቁ፣ ሆኖም ከጊዜ በኋላ እነዚህም ደግሞ ተጠመቁ።
የአንግሊ እና ሳክሶንስ ጎሳዎች በ927 ዓም የኢንግሊዝን ግዛት አቋቋሙ። በሰሜን አውሮፓ ክፍል ያሉት የኖርዝ ህዝቦች በ[[ቪኪንግ]] ዘመን ለቅኝ ግዞት ወደ እንግሊዝ ሲመጡ አዲስ አረመኔ ማምለኪያ ስርአት አስተዋወቁ፣ ሆኖም ከጊዜ በኋላ እነዚህም ደግሞ ተጠመቁ።

እትም በ11:13, 6 ኖቬምበር 2021

ኢንግላንድ

እንግላንድእንግሊዝ ወይም አንግልጣርዩናይትድ ኪንግደም ዋና ክፍላገሮች አንዱ ነው። "ኢንግላንድ" የተባለበት ምክንያት ከዴንማርክ ወደ ታላቅ ብሪታንያ በ500 ዓም አካባቢ ከፈለሰው አንግሊ ብሔር ስሙን ስላገኘው ነው። ከ600 ዓም ጀምሮ በኢንግላንድ የሰፈሩት ሕዝቦች የድሮ አረመኔ ሃይማኖታቸውን ትተው ወንጌሉም ተቀበሉ፣ በዚያም ጊዜ ጽሕፈታቸውም ወደ ላቲን አልፋቤት ቀየሩ።

የአንግሊ እና ሳክሶንስ ጎሳዎች በ927 ዓም የኢንግሊዝን ግዛት አቋቋሙ። በሰሜን አውሮፓ ክፍል ያሉት የኖርዝ ህዝቦች በቪኪንግ ዘመን ለቅኝ ግዞት ወደ እንግሊዝ ሲመጡ አዲስ አረመኔ ማምለኪያ ስርአት አስተዋወቁ፣ ሆኖም ከጊዜ በኋላ እነዚህም ደግሞ ተጠመቁ።

ኢንግሊዝ ከ16ተኛው ክፍለ ጊዜ ጀምሮ ሀያላን ሀገር መሆን ጀመረች። ከ17ተኛው ክፍለ ዘመን እንግሊዝ ቅኝ ግዛትን ማስፋፋት ጀመረች። የእንግሊዝ ግዛት በአለም ላይ ትልቁ ሲሆን ከሁለተኛው አለም ጦርነት በኋላ እንግሊዝ ሀያልነቷ ሊቀዘቅዝ ችሏል። በአሁኑ ሰአትም ከአሜሪካና ከጀርመን ቀጥላ ያለች ሀያላን ሀገር ናት። ኢንግሊዝ የተመድ፣ ኦከስ ስምምነት አባል ናት።