ከ«ምዕተ ዓመት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ምዕተ ዓመት''' ወይም '''[[ክፍለ ዘመን]]''' የአንድ መቶ ዓመት ጊዜ ነው። [[እንግሊዝኛ|በእንሊዝኛው]] ሰንቹሪ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ''ሰንቲም'' ከሚለው [[ላቲን]] ቃል የተወሰደ ነው፤ ''ሰንቲም'' ማለት አንድ መቶ ማለት ነው። በሌላ መልኩ ደግሞ [[አማርኛ|የአማርኛው]] መነሻ [[ግእዝ]] ሲሆን "ምእት" ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው፤ "ምእት" ማለት [[ግእዝ|በግእዝ ቋንቋ]] አንድ መቶ ማለት ነውና።<ref>{{Cite web|url=http://public.oed.com/how-to-use-the-oed/abbreviations/|title=Oxford English Dictionary – List of Abbreviations}}</ref>
'''ምዕተ ዓመት''' ወይም '''[[ክፍለ ዘመን]]''' የአንድ መቶ ዓመት ጊዜ ነው። [[እንግሊዝኛ|በእንሊዝኛው]] ሰንቹሪ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን /ኬንቱም/ (/ሴንቱም/) ከሚለው [[ላቲን]] ቃል የተወሰደ ነው፤ ይህም ማለት አንድ መቶ ማለት ነው። በሌላ መልኩ ደግሞ [[አማርኛ|የአማርኛው]] መነሻ [[ግእዝ]] ሲሆን "ምእት" ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው፤ "ምእት" ማለት [[ግእዝ|በግእዝ ቋንቋ]] አንድ መቶ ማለት ነውና።<ref>{{Cite web|url=http://public.oed.com/how-to-use-the-oed/abbreviations/|title=Oxford English Dictionary – List of Abbreviations}}</ref>


== ዋቢ ==
== ዋቢ ==

እትም በ15:12, 9 ኖቬምበር 2021

ምዕተ ዓመት ወይም ክፍለ ዘመን የአንድ መቶ ዓመት ጊዜ ነው። በእንሊዝኛው ሰንቹሪ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን /ኬንቱም/ (/ሴንቱም/) ከሚለው ላቲን ቃል የተወሰደ ነው፤ ይህም ማለት አንድ መቶ ማለት ነው። በሌላ መልኩ ደግሞ የአማርኛው መነሻ ግእዝ ሲሆን "ምእት" ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው፤ "ምእት" ማለት በግእዝ ቋንቋ አንድ መቶ ማለት ነውና።[1]

ዋቢ

  1. ^ "Oxford English Dictionary – List of Abbreviations".