ከ«አንገልን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|450px|የአንግገልን ልሳነ ምድር '''አንገልን''' (ጀርመንኛ፦ Angeln፤ ዳንኛ፦ Angel) በዛሬው ጀርመን አግገር ውስጥ አነስተኛ ልሳነ ምድር ሲሆን በትልቁ ዩትላንድ ልሳነ ምድር ላይ ይገኛል። በስሜናዊ ክፋልገር በሽለስቭክ-ሖልሽታይን ውስጥ ተገኝቶ ለዴንማርክ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:AngelnAngel.png|thumb|450px|የአንግገልን ልሳነ ምድር ]]
[[ስዕል:AngelnAngel.png|thumb|450px|የአንግገልን ልሳነ ምድር ]]
'''አንገልን''' ([[ጀርመንኛ]]፦ Angeln፤ [[ዳንኛ]]፦ Angel) በዛሬው [[ጀርመን]] አግገር ውስጥ አነስተኛ ልሳነ ምድር ሲሆን በትልቁ [[ዩትላንድ]] ልሳነ ምድር ላይ ይገኛል። በስሜናዊ ክፋልገር በ[[ሽለስቭክ-ሖልሽታይን]] ውስጥ ተገኝቶ ለ[[ዴንማርክ]] ቀርቧል ማለት ነው።
'''አንገልን''' ([[ጀርመንኛ]]፦ Angeln፤ [[ዳንኛ]]፦ Angel) በዛሬው [[ጀርመን]] አገር ውስጥ አነስተኛ ልሳነ ምድር ሲሆን በትልቁ [[ዩትላንድ]] ልሳነ ምድር ላይ ይገኛል። በስሜናዊ ክፋልገር በ[[ሽለስቭክ-ሖልሽታይን]] ውስጥ ተገኝቶ ለ[[ዴንማርክ]] ቀርቧል ማለት ነው።

በታሪክ ላይ ይህ መሬት ከ[[1856]] ዓም አስቀድሞ ለረጅም ጊዜ የዴንማርክ አካል ነበር። ከ500 ዓም አካባቢ በፊት የ[[አንግሊ]] ብሔር መናኸሪያ ነበር። ይህ ብሔር በ500 ዓም አካባቢ ከዚያ ተነሥተው ወደ [[ብሪታንያ]] ደሴት ፈለሱ፤ ስማቸውን ቋንቋቸውንም ለ[[ኢንግላንድ]] የሰጡ ሆነዋል። ቋንቋቸውም [[ጥንታዊ እንግሊዝኛ]] ሲሆን በዘመናት ላይ በተደራጀበት መጠን የዘመናዊ [[እንግሊዝኛ]] ምንጭ ሆነ።

እትም በ12:05, 11 ኖቬምበር 2021

የአንግገልን ልሳነ ምድር

አንገልን (ጀርመንኛ፦ Angeln፤ ዳንኛ፦ Angel) በዛሬው ጀርመን አገር ውስጥ አነስተኛ ልሳነ ምድር ሲሆን በትልቁ ዩትላንድ ልሳነ ምድር ላይ ይገኛል። በስሜናዊ ክፋልገር በሽለስቭክ-ሖልሽታይን ውስጥ ተገኝቶ ለዴንማርክ ቀርቧል ማለት ነው።

በታሪክ ላይ ይህ መሬት ከ1856 ዓም አስቀድሞ ለረጅም ጊዜ የዴንማርክ አካል ነበር። ከ500 ዓም አካባቢ በፊት የአንግሊ ብሔር መናኸሪያ ነበር። ይህ ብሔር በ500 ዓም አካባቢ ከዚያ ተነሥተው ወደ ብሪታንያ ደሴት ፈለሱ፤ ስማቸውን ቋንቋቸውንም ለኢንግላንድ የሰጡ ሆነዋል። ቋንቋቸውም ጥንታዊ እንግሊዝኛ ሲሆን በዘመናት ላይ በተደራጀበት መጠን የዘመናዊ እንግሊዝኛ ምንጭ ሆነ።