ከ«2ኛው ዓለማዊ ጦርነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Tag: Reverted
አንድ ለውጥ 367530 ከ196.189.191.191 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
መስመር፡ 7፦ መስመር፡ 7፦
| ቦታ = አውሮፓ፣ ፓሲፊክ፣ አትላንቲክ፣ ደቡብ ምሥራቅ እስያ፣ ቻይና፣ መካከለኛው ምሥራቅ፣ ሜድትራንያንና አፍሪካ
| ቦታ = አውሮፓ፣ ፓሲፊክ፣ አትላንቲክ፣ ደቡብ ምሥራቅ እስያ፣ ቻይና፣ መካከለኛው ምሥራቅ፣ ሜድትራንያንና አፍሪካ
| ውጤት = የአላይድ /allied/ ሀገሮች ድል
| ውጤት = የአላይድ /allied/ ሀገሮች ድል
* [[የተባበሩት መንግሥታት]] መመሥረት kj
* [[የተባበሩት መንግሥታት]] መመሥረት
* የ[[ሶቪዬት ሕብረት]]ና [[አሜሪካ]] ኃያል ሀገራት መሆን
* የ[[ሶቪዬት ሕብረት]]ና [[አሜሪካ]] ኃያል ሀገራት መሆን
* [[የቀዝቃዛው ጦርነት]] መጀመር
* [[የቀዝቃዛው ጦርነት]] መጀመር

እትም በ12:06, 17 ኖቬምበር 2021

፪ኛው የዓለም ጦርነት

ከላይ በቀኝ ዙሪያ፦ ቻይናዊ ወታደሮች በዋንዢያሊንግ ጦርነት ጊዜ፣ የአውስትራሊያ መድፎች በመጀመሪያው የኤል አላሜን ጦርነት ላይ፣ የጀርመን ስቱካ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች በምሥራቅ ግንባር፣ የአሜሪካ ባህር ኃይል በሊንጋየን የባህር ሰላጤዊልሄልም ኬይቴል የጀርመንን ሽንፈት ሲፈርም፣ የሶቪዬት ጦር በስታሊንግራድ ጦርነት ወቅት
ቀን ከነሐሴ ፳፮ ቀን ፲፱፻፴፩ እስከ ነሐሴ ፳፯ ቀን ፲፱፻፴፯ ዓ.ም.
ቦታ አውሮፓ፣ ፓሲፊክ፣ አትላንቲክ፣ ደቡብ ምሥራቅ እስያ፣ ቻይና፣ መካከለኛው ምሥራቅ፣ ሜድትራንያንና አፍሪካ
ውጤት የአላይድ /allied/ ሀገሮች ድል
ወገኖች
አላይድ ሀገራት

 የሶቪዬት ሕብረት (1941-45 እ.ኤ.አ.)
 አሜሪካ (1941-45 እ.ኤ.አ.)
 ብሪታንያ
 ቻይና (1937-45 እ.ኤ.አ.)
 ፈረንሳይ
 ፖላንድ
 ካናዳ
 አውስትራሊያ
 ኒው ዚላንድ
 ደቡብ አፍሪካ
 ዩጎዝላቪያ (1941-45 እ.ኤ.አ.)
 ቤልጅግ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
 ኔዘርላንድስ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
 ግሪክ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
 ኖርዌይ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
እና ሌሎችም

የአክሲስ ኃያላት

 ጀርመን
 ጃፓን (1937-45 እ.ኤ.አ.)
 ጣሊያን (1940-43 እ.ኤ.አ.)
 ሮማንያ (1941-44 እ.ኤ.አ.)
 ሀንጋሪ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
 ቡልጋሪያ (1941-44 እ.ኤ.አ.)


አጋዦች
 ፊንላንድ (1941-44 እ.ኤ.አ.)
 ኢራቅ (1941 እ.ኤ.አ.)
 ታይላንድ (1941-45 እ.ኤ.አ.)
ፈረንሣይ ቪቺ ፈረንሳይ (1940-44 እ.ኤ.አ.)
እና ሌሎችም

2ኛው ዓለማዊ ጦርነት1932 ዓ.ም. እስከ 1937 ዓ.ም. ድረስ የተደረገ ታላቅ አለም አቀፍ ጦርነት ነበረ። በዚህ ጦርነት መጨረሻ የአክሲስ ሃያላት ማለትም ጀርመንጣልያንጃፓን ተሸነፉ። በጠቅላላ አለም ዙሪያ 70 ሚልዮን ሕዝብ በጦርነቱ ጠፉ። ከጦርነቱም በኋላ አሜሪካየሶቭየት ኅብረት የዓለም ዋና ኃያላት ሆኑ። በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ዋናው ተዋናይ ሂትለር ነበር።

የዓለሙ ጦርነት፣ በየወራቱ (ይህ ካርታ የሚለወጥ ነው።)

የውጭ መያያዣ

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ 2ኛው ዓለማዊ ጦርነት የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።