ከ«ሀዲስ ዓለማየሁ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
robot Adding: gl:Hadis Alemayehu
expand
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[Image:Haddis_alemayehu.jpg‎|thumb|right]]ደራሲ '''ሀዲስ አለማየሁ''' ከአባታቸው ከቄስ አለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ አለሙ በ[[ደብረ ማርቆስ]] ወረዳ በእንዶር ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ በ[[1902]]ዓ.ም. ተወለዱ። ገና በጨቅላ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን ትምህርት መከታተል ጀመሩ። የቤተክርስቲያን ስርአታትንና መንፈሳዊ ትምህርትን በጎጃም ገዳማት በደብረ ኤልያስ፣ በደብረ ወርቅና በዲማ ከቀሰሙ በሗላ ወደ [[አዲስ አበባ]] በመሄድ በ[[ስዊድን]] ሚሽነሪ ትምህርት ቤት በሗላም በራስ [[ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት]] ትምህርታቸውን ተከታተሉ። ለትንሽ ግዜ በአስተማሪነት ሰራ ተሰማርተው እንዳገለገሉ የፋሽስት [[ጣሊያን]] ወረራ ተከሰተ።
[[Image:Haddis_alemayehu.jpg‎|thumb|right]]ደራሲ '''ሀዲስ አለማየሁ''' ከአባታቸው ከቄስ አለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ አለሙ በ[[ደብረ ማርቆስ]] ወረዳ በእንዶር ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ በ[[ጥቅምት 5]] ቀን [[1903]] ዓ.ም. ተወለዱ። ገና በጨቅላ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን ትምህርት መከታተል ጀመሩ። የቤተክርስቲያን ስርአታትንና መንፈሳዊ ትምህርትን በጎጃም ገዳማት በደብረ ኤልያስ፣ በደብረ ወርቅና በዲማ ከቀሰሙ በሗላ ወደ [[አዲስ አበባ]] በመሄድ በ[[ስዊድን]] ሚሽነሪ ትምህርት ቤት በሗላም በራስ [[ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት]] ትምህርታቸውን ተከታተሉ። ለትንሽ ግዜ በአስተማሪነት ሰራ ተሰማርተው እንዳገለገሉ የፋሽስት [[ጣሊያን]] ወረራ ተከሰተ።


በጦር ሜዳ ዘምተው ሲዋጉ ቆይተው በአርበኝነት ሲንቀሳቀሱ በመያዛቸው ጣሊያን ከራስ እመሩ ሀይለ ስላሴ ጋር ተልከው ለሰባት አመት ታስረው ቆይተዋል።
በጦር ሜዳ ዘምተው ሲዋጉ ቆይተው በአርበኝነት ሲንቀሳቀሱ በመያዛቸው ጣሊያን ከራስ [[እመሩ ሀይለ ስላሴ]] ጋር ተልከው ለሰባት አመት በ[[ፖንዞ ደሴት]]ና በ[[ሊፓሪ ደሴት]] ታስረው ቆይተዋል።
ከዚያም በተመለሱበት ጊዜ በትምህርታቸው እንደገና በኦክስፎርድ ከገፉ በሗላ በተለያዩ የ[[መንግስት ተቋማት]] በተለይም በ[[ትምህርት ሚኒስቴር]] ለረጅም ግዜ አገልግለዋል።
ከዚያም የታባባሪ ሃያላት ወታደሮች በ[[1935]] ዓ.ም. ሲያመልጡዋቸው በተመለሱበት ጊዜ በትምህርታቸው እንደገና በኦክስፎርድ ከገፉ በሗላ በተለያዩ የ[[መንግስት ተቋማት]] በተለይም በ[[ትምህርት ሚኒስቴር]] ለረጅም ግዜ አገልግለዋል።


*[[1944 እ.ኤ.አ.]] - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሠራተኛ
አዲስ አለማየሁ በርካታ የስነጽሁፍ ስራዋችን አበርክተዋል። ከነዚህም ውስጥ ታላቅ አድናቆትንና እውቅናን ያተረፈው ስራቸው '''[[ፍቅር እስከ መቃብር]]''' በሁለት የተለያዩ መደቦች ውስጥ የሚገኙ የሁለት ሰዎች የፍቅር ታሪክ ላይ ያተኩራል። እንዲሁም በ[[1970]] [[ወንጀለኛው ዳኛ]] በ 1980 ደግሞ ስለ ማህበራዊ ጉዳዮችና ስለ ጣሊያን ውርስ የሚዳስሰውን [[የልም እዣት]] የተሰኙትን ልብ ወለድ ታሪኮች ለንባብ አቅርባዋል።
*1945-6 እ.ኤ.አ. - የኢትዮጵያ ቆንሱል በ[[ኢየሩሳሌም]]
*[[1946 እ.ኤ.አ.]] - በ International Telecommunications Conference [[አትላንቲክ ከተማ]]፣ [[ኒው ጄርዚ]] ወኪል
*1946-[[1950 እ.ኤ.አ.]] - በተባባሪ መንግሥታት ቢሮ ኒው ዮርክ ሠራተኛ
*1950-[[1956 እ.ኤ.አ.]] - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዳይረክተርና ምትክል
*1956-[[1960 እ.ኤ.አ.]] - በተባባሪ መንግሥታት የኢትዮጵያ አምባሰደር
*1960 እ.ኤ.አ. - የትምህርት ሚኒስትር
*1960-[[1965 እ.ኤ.አ.]] - የኢትዮጵያ አምባሰደር ወደ [[እንግሊዝ]]ና [[ሆላንድ]]
*1965-[[1966 እ.ኤ.አ.]] - የልማት ሚኒስትር
*1968-1974 እ.ኤ.አ. - ሴናቶር

አዲስ አለማየሁ በርካታ የስነጽሁፍ ስራዋችን አበርክተዋል። ከነዚህም ውስጥ ታላቅ አድናቆትንና እውቅናን ያተረፈው ስራቸው '''[[ፍቅር እስከ መቃብር]]''' ([[1957]]) በሁለት የተለያዩ መደቦች ውስጥ የሚገኙ የሁለት ሰዎች የፍቅር ታሪክ ላይ ያተኩራል። እንዲሁም በ[[1970]] [[ወንጀለኛው ዳኛ]] በ 1980 ደግሞ ስለ ማህበራዊ ጉዳዮችና ስለ ጣሊያን ውርስ የሚዳስሰውን [[የልም እዣት]] የተሰኙትን ልብ ወለድ ታሪኮች ለንባብ አቅርባዋል።


ከዚህ ባሻገር:
ከዚህ ባሻገር:
መስመር፡ 14፦ መስመር፡ 25፦
የተሰኙት ጽሁፎችና የሌሎች በርካታ ስራዎች ባለቤት ናቸው።
የተሰኙት ጽሁፎችና የሌሎች በርካታ ስራዎች ባለቤት ናቸው።


አዲስ አለማየሁ በ[[1996]]ዓ.ም. በ 94 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።
አዲስ አለማየሁ በ[[ኅዳር 26]] ቀን [[1996]] ዓ.ም. በ94 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።

==ዋቢ መጻሕፍት==
Historical Dictionary of Ethiopia


[[Category:የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች]]
[[Category:የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች]]

እትም በ20:08, 6 ጃንዩዌሪ 2008

ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ ከአባታቸው ከቄስ አለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ አለሙ በደብረ ማርቆስ ወረዳ በእንዶር ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ በጥቅምት 5 ቀን 1903 ዓ.ም. ተወለዱ። ገና በጨቅላ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን ትምህርት መከታተል ጀመሩ። የቤተክርስቲያን ስርአታትንና መንፈሳዊ ትምህርትን በጎጃም ገዳማት በደብረ ኤልያስ፣ በደብረ ወርቅና በዲማ ከቀሰሙ በሗላ ወደ አዲስ አበባ በመሄድ በስዊድን ሚሽነሪ ትምህርት ቤት በሗላም በራስ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ትምህርታቸውን ተከታተሉ። ለትንሽ ግዜ በአስተማሪነት ሰራ ተሰማርተው እንዳገለገሉ የፋሽስት ጣሊያን ወረራ ተከሰተ።

በጦር ሜዳ ዘምተው ሲዋጉ ቆይተው በአርበኝነት ሲንቀሳቀሱ በመያዛቸው ጣሊያን ከራስ እመሩ ሀይለ ስላሴ ጋር ተልከው ለሰባት አመት በፖንዞ ደሴትና በሊፓሪ ደሴት ታስረው ቆይተዋል።

ከዚያም የታባባሪ ሃያላት ወታደሮች በ1935 ዓ.ም. ሲያመልጡዋቸው በተመለሱበት ጊዜ በትምህርታቸው እንደገና በኦክስፎርድ ከገፉ በሗላ በተለያዩ የመንግስት ተቋማት በተለይም በትምህርት ሚኒስቴር ለረጅም ግዜ አገልግለዋል።

አዲስ አለማየሁ በርካታ የስነጽሁፍ ስራዋችን አበርክተዋል። ከነዚህም ውስጥ ታላቅ አድናቆትንና እውቅናን ያተረፈው ስራቸው ፍቅር እስከ መቃብር (1957) በሁለት የተለያዩ መደቦች ውስጥ የሚገኙ የሁለት ሰዎች የፍቅር ታሪክ ላይ ያተኩራል። እንዲሁም በ1970 ወንጀለኛው ዳኛ በ 1980 ደግሞ ስለ ማህበራዊ ጉዳዮችና ስለ ጣሊያን ውርስ የሚዳስሰውን የልም እዣት የተሰኙትን ልብ ወለድ ታሪኮች ለንባብ አቅርባዋል።

ከዚህ ባሻገር:

የተሰኙት ጽሁፎችና የሌሎች በርካታ ስራዎች ባለቤት ናቸው።

አዲስ አለማየሁ በኅዳር 26 ቀን 1996 ዓ.ም. በ94 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።

ዋቢ መጻሕፍት

Historical Dictionary of Ethiopia