ከ«ሀዲስ ዓለማየሁ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
«ሃዲስ አለማየሁ» ወደ «ሐዲስ ዓለማየሁ (ዶ/ር)» አዛወረ: correct alphabets
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[Image:Haddis_alemayehu.jpg‎|thumb|right]]ደራሲ '''ሃዲስ ዓለማየሁ''' ከአባታቸው ከቄስ ዓለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ ዓለሙ በ[[ደብረ ማርቆስ]] ወረዳ በእንዶር ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ በ[[ጥቅምት 5]] ቀን [[1903]] ዓ.ም. ተወለዱ። ገና በጨቅላ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን ትምህርት መከታተል ጀመሩ። የቤተክርስቲያን ስርዐታትንና መንፈሳዊ ትምህርትን በጎጃም ገዳማት በደብረ ኤልያስ፣ በደብረ ወርቅና በዲማ ከቀሰሙ በኋላ ወደ [[አዲስ አበባ]] በመሄድ በ[[ስዊድን]] ሚሽነሪ ትምህርት ቤት በኋላም በራስ [[ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት]] ትምህርታቸውን ተከታተሉ። ለትንሽ ግዜ በአስተማሪነት ሥራ ተሰማርተው እንዳገለገሉ የፋሽስት [[ጣሊያን]] ወረራ ተከሰተ።
[[Image:Haddis_alemayehu.jpg‎|thumb|right]]ደራሲ '''ሐዲስ ዓለማየሁ''' ከአባታቸው ከቄስ ዓለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ ዓለሙ በ[[ደብረ ማርቆስ]] አውራጃ በጎዛመን ወረዳ በእንዶር ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ በ[[ጥቅምት 5]] ቀን [[1903]] ዓ.ም. ተወለዱ። ገና በጨቅላ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን ትምህርት መከታተል ጀመሩ። የቤተክርስቲያን ስርዐታትንና መንፈሳዊ ትምህርትን በጎጃም ገዳማት በደብረ ኤልያስ፣ በደብረ ወርቅና በዲማ ከቀሰሙ በኋላ ወደ [[አዲስ አበባ]] በመሄድ በ[[ስዊድን]] ሚሽነሪ ትምህርት ቤት በኋላም በራስ [[ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት]] ትምህርታቸውን ተከታተሉ። ለትንሽ ግዜ በአስተማሪነት ሥራ ተሰማርተው እንዳገለገሉ የፋሽስት [[ጣሊያን]] ወረራ ተከሰተ።


በጦር ሜዳ ዘምተው ሲዋጉ ቆይተው በአርበኝነት ሲንቀሳቀሱ በመያዛቸው ጣሊያን ከራስ [[እምሩ ኃይለ ሥላሴ]] ጋር ተልከው ለሰባት ዓመት በ[[ፖንዞ ደሴት]]ና በ[[ሊፓሪ ደሴት]] ታስረው ቆይተዋል።
በጦር ሜዳ ዘምተው ሲዋጉ ቆይተው በአርበኝነት ሲንቀሳቀሱ በመያዛቸው ጣሊያን ከራስ [[እምሩ ኃይለ ሥላሴ]] ጋር ተልከው ለሰባት ዓመት በ[[ፖንዞ ደሴት]]ና በ[[ሊፓሪ ደሴት]] ታስረው ቆይተዋል።
መስመር፡ 16፦ መስመር፡ 16፦
*[[1960]]-[[1966]] - ሴናቶር
*[[1960]]-[[1966]] - ሴናቶር


ሃዲስ ዓለማየሁ በርካታ የስነጽሑፍ ሥራዋችን አበርክተዋል። ከነዚህም ውስጥ ታላቅ አድናቆትንና እውቅናን ያተረፈው ሥራቸው '''[[ፍቅር እስከ መቃብር]]''' ([[1958]]) በሁለት የተለያዩ መደቦች ውስጥ የሚገኙ የሁለት ሰዎች የፍቅር ታሪክ ላይ ያተኩራል። እንዲሁም በ[[1970]] [[ወንጀለኛው ዳኛ]] በ 1980 ደግሞ ስለ ማህበራዊ ጉዳዮችና ስለ ጣሊያን ውርስ የሚዳስሰውን [[የልም እዣት]] የተሰኙትን ልብ ወለድ ታሪኮች ለንባብ አቅርባዋል።
ሐዲስ ዓለማየሁ በርካታ የስነጽሑፍ ሥራዋችን አበርክተዋል። ከነዚህም ውስጥ ታላቅ አድናቆትንና እውቅናን ያተረፈው ሥራቸው '''[[ፍቅር እስከ መቃብር]]''' ([[1958]]) በሁለት የተለያዩ መደቦች ውስጥ የሚገኙ የሁለት ሰዎች የፍቅር ታሪክ ላይ ሲያተኩር፤ በጊዜው የነበረውን ወግና ልማድ ይገልጻል። እንዲሁም በ[[1970]] [[ወንጀለኛው ዳኛ]] በ 1980 ደግሞ ስለ ማህበራዊ ጉዳዮችና ስለ ጣሊያን ውርስ የሚዳስሰውን [[የልም እዣት]] የተሰኙትን ልብ ወለድ ታሪኮች ለንባብ አቅርባዋል።


ከዚህ ባሻገር:
ከዚህ ባሻገር:


*[[የበሻና የወደሁላ ጋብቻ]]
*[[የአበሻና የወደኋላ ጋብቻ]] - ተውኔት
*[[ተረት ተረት የመሰረት]]
*[[ተረት ተረት የመሰረት]]
*[[ትዝታ]]
*[[ትዝታ]]
የተሰኙት ጽሁፎችና የሌሎች በርካታ ሥራዎች ባለቤት ናቸው።
የተሰኙት ጽሁፎችና የሌሎች በርካታ ሥራዎች ባለቤት ናቸው።


ሃዲስ ዓለማየሁ በ[[ኅዳር 26]] ቀን [[1996]] ዓ.ም. በ94 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
ሐዲስ ዓለማየሁ በኢትዮጵያ የስነ ጽሑፍ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽዖ በማበርከታቸው ከ[[አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ]] የዶክቶርነት ማዕረግ ተሰጥቷቸዋል። ደራሲው በ[[ኅዳር 26]] ቀን [[1996]] ዓ.ም. በ94 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።


==ዋቢ መጻሕፍት==
==ዋቢ መጻሕፍት==
Historical Dictionary of Ethiopia
Historical Dictionary of Ethiopia
ብሔራዊ ቢብሎግራፊ (የደራሲያን አጭር የሕይወት ታሪክ)፤ (1998 ዓ.ም)ገጽ 13


[[Category:የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች]]
[[Category:የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች]]

እትም በ17:14, 26 ማርች 2008

ደራሲ ሐዲስ ዓለማየሁ ከአባታቸው ከቄስ ዓለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ ዓለሙ በደብረ ማርቆስ አውራጃ በጎዛመን ወረዳ በእንዶር ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ በጥቅምት 5 ቀን 1903 ዓ.ም. ተወለዱ። ገና በጨቅላ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን ትምህርት መከታተል ጀመሩ። የቤተክርስቲያን ስርዐታትንና መንፈሳዊ ትምህርትን በጎጃም ገዳማት በደብረ ኤልያስ፣ በደብረ ወርቅና በዲማ ከቀሰሙ በኋላ ወደ አዲስ አበባ በመሄድ በስዊድን ሚሽነሪ ትምህርት ቤት በኋላም በራስ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ትምህርታቸውን ተከታተሉ። ለትንሽ ግዜ በአስተማሪነት ሥራ ተሰማርተው እንዳገለገሉ የፋሽስት ጣሊያን ወረራ ተከሰተ።

በጦር ሜዳ ዘምተው ሲዋጉ ቆይተው በአርበኝነት ሲንቀሳቀሱ በመያዛቸው ጣሊያን ከራስ እምሩ ኃይለ ሥላሴ ጋር ተልከው ለሰባት ዓመት በፖንዞ ደሴትና በሊፓሪ ደሴት ታስረው ቆይተዋል።

ከዚያም የተባባሪ ኃያላት ወታደሮች በ1935 ዓ.ም. ሲያመልጧቸው በተመለሱበት ጊዜ በትምህርታቸው እንደገና በኦክስፎርድ ከገፉ በኋላ በተለያዩ የመንግስት ተቋማት በተለይም በትምህርት ሚኒስቴር ለረጅም ግዜ አገልግለዋል።

ሐዲስ ዓለማየሁ በርካታ የስነጽሑፍ ሥራዋችን አበርክተዋል። ከነዚህም ውስጥ ታላቅ አድናቆትንና እውቅናን ያተረፈው ሥራቸው ፍቅር እስከ መቃብር (1958) በሁለት የተለያዩ መደቦች ውስጥ የሚገኙ የሁለት ሰዎች የፍቅር ታሪክ ላይ ሲያተኩር፤ በጊዜው የነበረውን ወግና ልማድ ይገልጻል። እንዲሁም በ1970 ወንጀለኛው ዳኛ በ 1980 ደግሞ ስለ ማህበራዊ ጉዳዮችና ስለ ጣሊያን ውርስ የሚዳስሰውን የልም እዣት የተሰኙትን ልብ ወለድ ታሪኮች ለንባብ አቅርባዋል።

ከዚህ ባሻገር:

የተሰኙት ጽሁፎችና የሌሎች በርካታ ሥራዎች ባለቤት ናቸው።

ሐዲስ ዓለማየሁ በኢትዮጵያ የስነ ጽሑፍ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽዖ በማበርከታቸው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዶክቶርነት ማዕረግ ተሰጥቷቸዋል። ደራሲው በኅዳር 26 ቀን 1996 ዓ.ም. በ94 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

ዋቢ መጻሕፍት

Historical Dictionary of Ethiopia ብሔራዊ ቢብሎግራፊ (የደራሲያን አጭር የሕይወት ታሪክ)፤ (1998 ዓ.ም)ገጽ 13