ከ«ተሾመ ቶጋ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ፡ http://www.ethiopar.net/type/images/speaker.JPG በፈረንጆች አቆጣጠር በ1962 በደቡብ ኢትዮጵያ ...»
(No difference)

እትም በ04:26, 23 ጁን 2008

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ፡ [[1]] በፈረንጆች አቆጣጠር በ1962 በደቡብ ኢትዮጵያ በወላይታ ተወለዱ። የ46 ጎልማሳ ተቀማጭነታቸው በግብጽ ሆኖ ለ 3 የአረብ አገሮች አምባሰደር የነበሩ ሲሆን ከዚያም በስፖርት ሚንስትርነት አገልግለዋል። ጥሩ የመናገር ችሎታ አላቸው የሚባልልላቸው አቶ ተሾመ በተለይ በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ከኬኒያ ለዓለም ጋዜጤኞች በሚሰጡት ቅለ ምልልስ በወቅቱ ታዋቂ አርጎአቸው ነበር።