ከ«የኒካራጓ ምልክት ቋንቋ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
{{TOTW|datepicked=ጥር 15 ቀን 1998}}
{{TOTW|datepicked=ጥር 15 ቀን 1998}}

'''የኒካራጓ እጅ ቋንቋ''' ('''ISN, Idioma de Señas de Nicaragua''' ወይም '''Idioma de Signos Nicaragüense''') በ1970ዎቹና በ1980ዎቹ በምዕራብ [[ኒካራጓ]] [[የጆሮ ድንቁርና]] ባለባቸው ተማሪዎች የተለማ [[የእጅ ምልክት ቋንቋ]] ነው። የተለማው ከቆዩት እጅ ቋንቋዎች ሳይሆን በተማሪዎች እራሳቸው በድንገት ነበር። ስለዚህ ለቋንቋ ሊቃውንት "የመነጋገር ልደት" ወይም የመንስኤው ሁኔታ ለማጥናት ያስችላል።

{{መዋቅር}}

[[en:Nicaraguan Sign Language]]
[[en:Nicaraguan Sign Language]]
[[eo:Nikaragva signolingvo]]
[[eo:Nikaragva signolingvo]]

እትም በ16:13, 27 ጃንዩዌሪ 2006


የኒካራጓ እጅ ቋንቋ (ISN, Idioma de Señas de Nicaragua ወይም Idioma de Signos Nicaragüense) በ1970ዎቹና በ1980ዎቹ በምዕራብ ኒካራጓ የጆሮ ድንቁርና ባለባቸው ተማሪዎች የተለማ የእጅ ምልክት ቋንቋ ነው። የተለማው ከቆዩት እጅ ቋንቋዎች ሳይሆን በተማሪዎች እራሳቸው በድንገት ነበር። ስለዚህ ለቋንቋ ሊቃውንት "የመነጋገር ልደት" ወይም የመንስኤው ሁኔታ ለማጥናት ያስችላል።