ከ«የኒካራጓ ምልክት ቋንቋ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 13፦ መስመር፡ 13፦
[[zh:尼加拉瓜手语]]
[[zh:尼加拉瓜手语]]
[[scn:Linguaggiu dî signa nicaraguensi]]
[[scn:Linguaggiu dî signa nicaraguensi]]
[[it:Lingua dei segni nicaraguense]]
[[it:Linguaggio dei segni nicaraguense]]
[[de:Idioma de Signos Nicaragüense]]
[[ar:لغة الإشارة النيكاراغوية]]

እትም በ22:37, 28 ጃንዩዌሪ 2006


የኒካራጓ እጅ ቋንቋ (ISN, Idioma de Señas de Nicaragua ወይም Idioma de Signos Nicaragüense) በ1970ዎቹና በ1980ዎቹ በምዕራብ ኒካራጓ የጆሮ ድንቁርና ባለባቸው ተማሪዎች የተለማ የእጅ ምልክት ቋንቋ ነው። የተለማው ከቆዩት እጅ ቋንቋዎች ሳይሆን በተማሪዎች እራሳቸው በድንገት ነበር። ስለዚህ ለቋንቋ ሊቃውንት "የመነጋገር ልደት" ወይም የመንስኤው ሁኔታ ለማጥናት ያስችላል።