ከ«ፖድጎሪጻ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
robot Adding: io, ln, roa-rup, sm
robot Adding: lmo:Podgorica
መስመር፡ 58፦ መስመር፡ 58፦
[[la:Podgorica]]
[[la:Podgorica]]
[[lij:Podgorica]]
[[lij:Podgorica]]
[[lmo:Podgorica]]
[[ln:Podgorica]]
[[ln:Podgorica]]
[[lt:Podgorica]]
[[lt:Podgorica]]

እትም በ20:25, 20 ኖቬምበር 2008

ፖድጎሪጻ (Подгорица) የሞንቴኔግሮ ዋና ከተማ ነው።

የፖድጎሪጻ ሥፍራ

1995 ዓ.ም. በተደረገ ቆጠራ መሠረት የሕዝቡ ቁጥር 136,473 ነበር።

«ፖድጎሪጻ» ማለት «ከጎሪጻ ሥር» ማለት ነው። «ጎሪጻ» ማለት ደግሞ «ትንሽ ተራራ» ሲሆን ቅርብ የሆነ ኮረብታ ስም ነው።

በጥንትና በሮማ መንግሥት ዘመናት ከሥፍራው አጠገብ «ዶክሌያ» (Doclea) የተባለ መንደር ነበር። የሮማ ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ ከዚህ አገር ነበር። ስለዚህ ከሱ በኋላ የዚያ ቦታ ስም «ድዮክሌያ» (Diocleia) ሆነ። በስላቮች ይህ ስም «ዱክልያ» (Дукля) ሆነ።

ፖድጎሪጻ መጀመርያ Bizirminiumቢዚርሚኒዩም») ተባለ። ከ12ኛው ምዕተ ዓመት ጀምሮ «ሪብኒጻ» (Рибница) ተብሎ ከ1318 ዓ.ም. ጀምሮ «ፖድጎሪጻ» በሚለው ስም ታወቋል። ሆኖም ከተማው ከ1937 እስከ 1984 ዓ.ም. ድረስ «ቲቶግራድ» (Титоград) ተሰይሞ ነበር።