ከ«የዓለም የህዝብ ብዛት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
robot Adding: ur:آبادی
No edit summary
መስመር፡ 27፦ መስመር፡ 27፦
[[fur:Popolazion]]
[[fur:Popolazion]]
[[fy:Befolking]]
[[fy:Befolking]]
[[gl:Poboación]]
[[he:אוכלוסייה]]
[[he:אוכלוסייה]]
[[hi:जनसंख्या]]
[[hi:जनसंख्या]]

እትም በ11:55, 9 ዲሴምበር 2008

ሀገራት ካርታ በህዝብ ብዛት ሲታይ—ቻይናና የ ሕንድ ብቸኛ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ሕዝብ የታቀፉ ሀገሮች ናችው

የዓለም የህዝብ ብዛት በመሬታችን ላይ ያለውን የሰው ልጆች ቁጥር ይተምናል:: በ እ.አ.ኤ 2006 መጀመሪያ ላይ 6.5 ቢሊዮን እንደደረሰ ይገመታል::ከነዚህ ትምናዎች በመነሳት የዓለም ሕዝብ ከ20ኛው ክፍለ ዘመን በፊት ታይቶ በማይታውቅ ፍጥነት ማደጉን እንደቀጠለ ይታያል።በአንዳንድ ግምቶች , እስከ አንድ ቢሊዮን ያህል እድሜያቸው ከአስራ አምስት እስክ ሃያ አራት የሚሆን ወጣቶች እንደሚገኙ ይታመናል::