2 አሹር-ናዲን-አሔ

ከውክፔዲያ

2 አሹር-ናዲን-አሔ ከ1402 እስከ 1392 ዓክልበ. ድረስ ያሕል የአሦር ንጉሥ ነበረ።

ለ10 አመታት እንደ ገዛ በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ላይ ተመዘገበ።