አኪራ ኩሮሳዋ

ከውክፔዲያ
አኪራ ኩሮሳዋ 1945 ዓም

አኪራ ኩሮሳአዋ (ጃፓንኛ፦ 黒澤 明) 1902-1990 ዓም. ዝነኛ የጃፓን ፊልም ሠሪ እና ዳይሬክተር ነበር።አብዛኞቹ ፊልሞቹም በጣም ተወዳጅ ናቸው::