ክሪስቲያን ስቱዋኒ

ከውክፔዲያ

ክሪስቲያን ስቱዋኒ

ክሪስቲያን ስቱዋኒ ለኡራጓይ ሲሰለፍ፣ 2014 እ.ኤ.አ.
ክሪስቲያን ስቱዋኒ ለኡራጓይ ሲሰለፍ፣ 2014 እ.ኤ.አ.
ክሪስቲያን ስቱዋኒ ለኡራጓይ ሲሰለፍ፣ 2014 እ.ኤ.አ.
ሙሉ ስም ክሪስቲያን ሪካርዶ ስቱዋኒ ኩርቤሎ
የትውልድ ቀን ጥቅምት ፪ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ታላ፣ ኡራጓይ
ቁመት 186 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አጥቂ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2004–2007 እ.ኤ.አ. ዳኑቢዮ የእግር ኳስ ክለብ 36 (23)
2005 እ.ኤ.አ. ቤላ ቪዝታ (ብድር) 14 (12)
2008–2013 እ.ኤ.አ. ሬጂና 17 (1)
2009–2010 እ.ኤ.አ. አልባሴቴ (ብድር) 39 (22)
2010–2011 እ.ኤ.አ. ሌቫንቴ (ብድር) 30 (8)
2011–2012 እ.ኤ.አ. ራሲንግ ሳንታንደር (ብድር) 32 (9)
2012–2013 እ.ኤ.አ. ኤስፓንዮል (ብድር) 32 (7)
ከ2013 እ.ኤ.አ. ኤስፓንዮል 34 (6)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2012 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 14 (4)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፲፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ክሪስቲያን ሪካርዶ ስቱዋኒ ኩርቤሎ (ጥቅምት ፪ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለኤስፓንዮል ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።