ክትባት

ከውክፔዲያ

ክትባት ኣካል እራሱን ከበሽታ መከላከል እንዲችል የሚሰጥ መከላከያ ነው። የክትባት ንጥረ ነገሮች የተገደሉ ወይም የተዳከሙ የቫይረስባክቴሪያፕሮቶዞኣ ወይም የእነዚህና የትላልቅ ጥገኞች ቍርጥራጮች ሊሆኑ ይችላሉ። በጥሩ የክትባት ዘዴዎች ግኝቶች የሰው ፈንጣጣና የቀንድ ከብቶች ደስታ በሽታዎችን ከእዚህ ዓለም ማጥፋት ተችሏል።