ኮኮነት ዘምባባ

ከውክፔዲያ
ሰው ኮኮነት ሲለቅም በሕንድ

ኮኮነት ዘምባባ Cocos nucifera በዘምባባ አስተኔ ውስጥ የሆነ ዛፍ ዝርያ ሲሆን የተወቀ ፍሬው ደግሞ «ኮኮነት» ይባላል።

ስሙ «ኮኮነት» በአለም ልሳናት ከፖርቱጊዝኛ coco «ጭንቅላት» ሲሆን፣ ድሮ በአረብኛው ስም جوز هندي /ጀውዝ ሕንዲ/ («የሕንድ ገውዝ») ይታወቅ ነበር።