ዊሊያም ጆን ራንኪን

ከውክፔዲያ

ዊሊያም ጆን ራንኪን (እንግሊዝኛ: William John Rankine) (1820-1872 ዓም) የስኮትላንድ ተመራማሪ፣ ፊዚሲስት እና መሃንዲስ ነበር። የሙቀት መጠኑን ለመለካት '“ራንኪን ልኬት”' ሀሳብ አቀረበ።