ዛጎል ለበስ

ከውክፔዲያ

ዛጎል ለበስ (Mollusca) በባሕርም ሆነ በየብስ የሚኖር የእንስሳት ክፍለስፍን ነው። 112,000 ያህል ዝርዮች አሉበት።

ዋና መደቦቹ፦