የቱርክ ሰንደቅ ዓላማ

ከውክፔዲያ

የቱርክ ሰንደቅ ዓላማ

ጥቅም ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ
ምጥጥን 2፡3
የተፈጠረበት ዓመት 1844 እ.ኤ.አ.
የቀለም ድርድር ቀይ መደብ መካከል ላይ ነጭጨረቃ እና ኮከብ ምልክት


የቱርክ ሰንደቅ ዓላማ (ቱርክኛ፡ Türk bayrağı) በቀይ መደብ መካከል ላይ ነጭጨረቃ እና ኮከብ ምልክት ያለው ነው። ባንዲራው የኦቶማን መንግሥትን ምልክቶች ይጠቀማል።

ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]