ፋርስኛ

ከውክፔዲያ
የፋርስኛ ቀበሌኛዎች የሚነገሩባቸው ሥፍራዎች

ፋርስኛ (فارسی /ፋርሲ/) በተለይ በኢራን፣ በአፍጋኒስታንና በታጂኪስታን የሚነገር የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው።

ታጂክኛ በታጂኪስታን የሚገኝ የፋርስኛ ቀበሌኛ ነው።

ደግሞ ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

Wikipedia
Wikipedia