ልዩብልያና

ከውክፔዲያ

ልዩብልያና (Ljubljana) የስሎቬኒያ ዋና ከተማ ነው።

ልዩብልያና ከልዩብልያና ግምብ ጋር

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 258,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 46°04′ ሰሜን ኬክሮስ እና 14°30′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።