ሮበርት ሁክ

ከውክፔዲያ
የሁክ ስዕላዊ ምስል

ሮበርት ሑክ (ከ18 ጁላይ 1635 እስከ 3 ማርች 1703 እ.ኤ.አ. የኖረ) እንግሊዛዊ ተመራማሪ ነበር። ሁክ ባደረጋቸው ሙከራዎችም ሆነ ሃሳባዊ መላምቶች ለሳይንስ በተለይም ለሥነ ሕይወት ጥናት እድገት ከፍተኛ አስተዋፆ አንድርጓል። በተለይም Cell የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ በመጠቀም ህዋስን መግለፁ እና የሁክ ህግ (Hooke's law) የሚባለውን በመፍጠር ይታወቃል።