ስቲቨን ስፒልበርግ

ከውክፔዲያ
ስቲቨን ስፒልበርግ በ2017

ስቲቨን ስፒልበርግ (እንግሊዝኛ፦ Steven Spielberg 1939 ዓም - ) የአሜሪካ ፊልም ዳይረክተር ነው።