አክሮፖሊስ

ከውክፔዲያ
አክሮፖሊስ

አክሮፖሊስ (ከግሪክ ακρος ከፍተኛ፣ πόλις ከተማ) ማለት በትርጉሙ 'ከፍተኛ ከተማ' ነው። ከሁሉ ታዋቂ የሆነው አክሮፖሊስ በአቴና ግሪክ የሚገኝ ጥንታዊ ፍርስራሽ ነው።