ኢቢኤስ

ከውክፔዲያ

ኢቢኤስ (ኢ.ቢ.ኤስ.፣ EBS፤ Ethiopian Broadcasting Service ወይም EBSTV) በስልቨር ስፕሪንግሜሪላንድአሜሪካ አገር በ2000 ዓም የተመሠረተ የሜዲያ ድርጅት ነው። የሚያዝናኑ ቴሌቪዥን ትርዒቶች ለኢትዮጵያውያን በአለም ዙሪያ በዲያስፖራም ሆነ በአገርቤት ያቀርባል።

እስቱዲዮዎች (የመሣያ ክፍል) በሜሪላንድና በአዲስ አበባም አሏቸው። ተወዳጅነትና ዝና ካገኙት አማርኛ ትርዒቶቻቸው መካከል፦

ብዙ ሌሎችም የዜና፣ ድራማ፣ እስፖርት፣ ሙዚቃ፣ አበሳሰል፣ ማዝናናት ትርዒቶች ይገኙበታል።

የውጭ ማያያዣ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]