እምዬ ቴሬሳ

ከውክፔዲያ
እምዬ ቴሬሳ

እምዬ ቴሬሳ (1902-1989 ዓም) በኦቶማን መንግሥትአልባኒያዊ ዘር እንደ «አኘዘ ቦሓጂው ተወልደው ወደ ሕንድ አገር የፈለሱት መበሊት እና ሰባኪ ነበሩ። በ2008 ዓም በሮማን ካቶሊክ ፓፓ እንደ «ቅድሥስት ተሬሳ ዘካልካታ በመሰይም ዕውቅና ሰጣቸው። እናም ለሰው መብት ተቆርቋሪ እና ታጋይ ነበሩ።