ኦክሲጅን

ከውክፔዲያ
(ከኦክስጅን የተዛወረ)
ኦክስጅን

ኦክስጅንግሪክ ὀξύς (ኦክሲስ) 'አሲድ' ወይም የአሲድ ጣእም ያለው እና γενής (ጀነስ) 'አባት'ከሚሉት ቃላት የመጣ ነው። የዚህ ንጥረ ነገር አቶማዊ ቁጥር 8 ሲሆን የሚወከልበት ውክል O ነው። በከፍተኛ ሁኔታ የመፀግበር ባህሪ ያለው ሲሆን የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ የፔሬድ ሁለት ኢ-ብረታ ብረት ንጥረነገሮች አባል ነው።

ኮምጣጤ-ዘር ኮምጣጤ-ጂን በፈርንሳይኛ እንዲሁም በጀርመንኛ ቃል በቃል ይህን በኖርማል ሁኔታ ዉስጥ የጋዝ ዘር ሲተረጎም ኮምጣጤ ዘር ማለት ነው ፡፡ ጀርመኛዉን እንውሰድ ስያሜው ከሁለት ቃል የተዎጣነው የመጀመርያው ቃል sauer ቃል በቃል ሲተረጎም ኮምጣጣ ማለት ነው፡ ሆለተኛው stoff የሚለው ቃል ነገር ማለት ነው፡( ዛወር- ሽቶፍ)የሄምስጥሪ ኬምስትሪ ሰንጠረዥ አባት በሆነው በዲምትሪ ሜንዴሌቭ ቋንቋ በሩስያዊኛ ምን እንደሚባል እንመልከት፡ ኪስላ- ሮድ፡ ኪስልይ ማለት ቃል በቃል ኮምጣጥጤ ማለት ነው ``ሮድ`´ ማለት `´ዘር`` ማለት ነው። አኦክስጅን ፡ ኮምጣጤ -ዘር የሚለው የአማርኛ ስያሜ አብሮ ቢጻፍ የበለጠ ነገሩን ያብራራዋል። ማኦክሰድ ከንጥረ ነገር ዉስጥ የውሃን -ዘር ማትነን ማጥፋት መበተን ወይም ከሌሎች ንጥረ ነገሮች ዘር ጋር ስገናኝ የሚያስየው ሄሚካልዊ ባህርዩ።