ዛግሬብ

ከውክፔዲያ

ዛግሬብክሮዌሺያ ዋና ከተማ ነው።


የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 685,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 45°48′ ሰሜን ኬክሮስ እና 15°58′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ዛግሬብ ከ1084 ዓ.ም. ጀምሮ ይታወቃል። በ1613 ዓ.ም. ዋና ከተማ ሆነ።