ዩካን

ከውክፔዲያ
የዩካን ሥፍራ በካናዳ

ዩካንካናዳ የሚገኝ ግዛት ነው። ዋና ከተማው ዋይትሆርስ ነው።