ፓሊኪር

ከውክፔዲያ

ፓሊኪር1981 ዓ.ም. ጀምሮ የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች ዋና ከተማ ነው። በ1981 የመንግሥት መቀመጫ ወደ ፓሊኪር ከኮሎኒያ ተዛወረና።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 4,645 ሆኖ (በ1997 ዓ.ም.) ይገመታል። ከተማው ፖህንፐይ በተባለ ደሴት ላይ 6°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 158°9′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።