ሉክሰምቡርግ (ከተማ)

ከWikipedia

ዘልለው ለመሐድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ሉክሰምቡርግሉክሰምቡርግ ዋና ከተማ ነው።

ከተማው ወጣ ገባ በሚበዛበት ሰፍራ እንደተቀመጠ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 78,800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 49°37′ ሰሜን ኬክሮስ እና 06°08′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

የኔ መሣርያዎች