ሊሎንጔ

ከWikipedia

(ከሊሎንግዌ የተዛወረ)
ዘልለው ለመሐድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
የሊሎንጔ ሥፍራ በማላዊ
የሊሎንጔ ሥፍራ በማላዊ

ሊሎንጔማላዊ ዋና ከተማ ነው። የመንግሥት መቀመጫ በ1966 ዓ.ም. ወዲህ ከዞምባ ተዛወረና።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 646,750 (1997 ዓ.ም.) ሆኖ ይገመታል። ከተማው 13°58′ ደቡብ ኬክሮስ እና 33°49′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

የኔ መሣርያዎች