ሊንደን ጆንሰን
ከውክፔዲያ
(ከሊንደን ቢ ጆንሰን የተዛወረ)
ሊንደን ቤይነስ ጆንሰን (ከኦገስት 27፣ 1908 እስከ ጃንዌሪ 22፣ 1973 እ.ኤ.አ. የኖሩ) ከ1961 እስከ 1963 እ.ኤ.አ. የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት እና ከ1963 እስከ 1969 እ.ኤ.አ. ባለው ጊዜ ውስጥ ደግሞ 37ኛው የአሜሪካ ዋና ፕሬዝዳንት በመሆን አገልግለዋል።