Jump to content

ደናሊ ተራራ

ከውክፔዲያ
(ከማኪንሌይ ተራራ የተዛወረ)
}|}}
ደናሊ ተራራ

ደናሊ ከደናሊ ብሔራዊ ፓርክ
ከፍታ 20,237 ft (6,168 ሜ)
ሀገር ወይም ክልል አላስካ፣ አሜሪካ
የተራሮች ሰንሰለት ስምአላስካ ሰንሰለት
አቀማመጥ63°5′ ሰሜን ኬክሮስ እና 151°0′ ምዕራብ ኬንትሮስ
የቶፖግራፊ ካርታUSGS Mt. McKinley A-3
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰውጁን 7, 1913 እ.ኤ.አ.ሀድሰን ስተክ፣ ሃሪ ካርስተንስ፣ ዋልተር ሃርፐርና ሮበርት ቴተም
ቀላሉ መውጫምዕራብ በትሬስ መንገድ


ደናሊ ተራራአሜሪካ አገር አላስካ ክፍላገር የሚገኝ በከፍታ ከዓለም 3ኛ ደረጃውን የያዘ ተራራ ነው። በ2007 ዓም ስሙ በይፋ ከ«ማኪንሌይ ተራራ» ተቀየረ።