Jump to content

ሞንትጎመሪ ካውንቲ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች

ከውክፔዲያ

ሞንትጎመሪ ካውንቲ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች (እንግሊዝኛ፦ Montgomery County Public Schools በአጭሩ MCPS) ሞንትጎመሪ ካውንቲሜሪላንድን የሚያገለግል የመንግሥት ትምሀርት ዲስትሪክት ነው። የትምህርት ዲስትሪክቱ በትልቅነት በሜሪላንድ ውስጥ አንደኛ በአሜሪካ ውስጥ ደግሞ ፲፰ኛ ደረጃ ላይ ነው። በዲስትሪክቱ ውስጥ 141,777 ተማሪዎች እና 200 ትምህርት ቤቶች አሉ።

የውጭ መያያዣዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Montgomery County Public Schools የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።