ሴት (ጾታ)

ከውክፔዲያ
ለሰው ልጅ አንስቶች፣ ሴቶች ይዩ።
እንስታይ ምልክት

ሴት ወይም እንስት የአንድ ፍጥረት ጾታ ነው። ወንድ እና ሴት የሚሉት ባሕርያት ለእንስሳት ብቻ ሳይወሰን ለተክሎች እና ለሌሎችም ፍጥረታት ይሠራል።

በእንስሳት፣ ሴት ጾታ በሚለዩ ፍጥረታት ዘንድ በወንዱ የሚዳብሩ እንቁላሎችን የምታመርት ፍጥረት ናት። ሴት ወንድ በሌለበት በራሷ መራባት አትችልም።