ቀጤ ነክ
Appearance
ሁለት መስመሮች ቀጤ ነክ ናቸው የሚባሉት እኩል የሆኑ ጎረቤት ማዕዘኖች መፍጠር ሲችሉ ነው። ስለሆነም መስመር AB ለመስመር CD ነጥብ A ላይ ቀጤ ነክ ነው። አንድ መስመርና አንድ ጠለለል፣ ወይንም ሁለት ጠለሎች ቀጤ ነክ ሊሆኑ ይችላሉ።
አንድ መስመር ለሌላ መስመር ቀጤ ነክ ከሆነ በሁለቱ መስመሮች መቋረጥ የሚፈጠሩት ማዕዘኖች π/2 ራዲያን ወይንም 90° ናቸው። ይህ አረፍተነገር ሲዞር ሁለት መስመሮች መገናኛቸው ላይ 90 ዲግሪ ከፈጠሩ፣ ቀጤ-ነክ ናቸው ይባላሉ።
ሁለት መስመሮች ቀጤ ነክ ከሆኑ በሂሳብ አጻጻፍ እንዲህ ይወከላሉ፦ ABCD ። የቀጤ ነክነት ምልክት ነው።
ሁለት ቀጥተኛ መስመሮች እና በሚከተሉት እኩልዮሾች ቢሰጡን፡
- :
- :
እና የሁለቱ መስመሮች ኩርባ ይሰኛሉ። ሁለቱ መስመሮች እና ቀጤ ነክ የሚሆኑት፣ የኩርባቸው ብዜት ውጤት -1 (ማለት፡ ) ከሆነና ከሆነ ብቻ ነው፡: