ቡካረስት

ከWikipedia

(ከቡካሬስት የተዛወረ)
ዘልለው ለመሐድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ቡካረስት (ሮማንኛBucureşti /ቡኩረሽቲ/) የሮማኒያ ዋና ከተማ ነው።

የቡካረስት መዘጋጃ ቤት
የቡካረስት መዘጋጃ ቤት

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,600,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,931,838 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 44°25′ ሰሜን ኬክሮስ እና 26°07′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ቡካረስት ከ1452 ዓ.ም. ጀምሮ ይታወቃል። በአፈ ታሪክ ዘንድ የተመሠረተው ቡኩር በተባለ እረኛ ነበር።

የኔ መሣርያዎች