ቢ.ቢ.ሲ.

ከውክፔዲያ
(ከቢቢሲ የተዛወረ)
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
የቢቢሲ ምልክት

ቢ.ቢ.ሲ. (ብሪቲሽ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን) በብሪታኒያ ንግስት በሚሰየሙ 12 ገዥዎች የሚተዳደር የብሪታኒያ መንግስት ራዲዮቴሌቭዥን እና ኢንተርኔት ዜናና መሰል መረጃዎች ማስረጫ ተቋም ነው። ገቢውን የሚያገኘው ከብሪታኒያ ዜጎች ከሚሰበሰብ የላይሰንስ ገንዘብ ስለሆነ፣ ማስታወቂያ እና ከኮርፖሬሽኖች የሚሰበሰብ ገንዘብ አያገኝም።


[ለማስተካከል] የውጭ ማያያዣ


የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች