Jump to content

ባርሴሎና እግር ኳስ ክለብ

ከውክፔዲያ

ባርሴሎና እግር ኳስ ክለብ (ካታላንኛ፦ Futbol Club Barcelona) በባርሴሎናእስፓንያ የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው።

ባርስሎና በእስፔይን ካታሉንያ የሚገኝ የአለም አቀፍ እግር ኳስ ክለብ ስሆን በአለም ውስጥ ባሉት ከፍተኛ ልጌች ከሚገኙ ክለቦች ብዙዋንጫ በማሸነፍ የመጀመሪያውን ቦታ ይይዛል:: ሙሉ ስም:- ፉትቦል ክለብ ባርሴሎና ቅፅል ስም:- ባርሳ ወይም ብሉግራና የተመሰረተው:- 29 ህዳር እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር 1899 , ከ 120 አመት በፊት ነበር ሲመሰረት ፉትቦል ክለብ ባርሴሎና ተብሎ ተጠራ የስታዲየሙ ስም:- ካምፕ ኑ ወይም ኑ ካምፕ የስታዲየም የተመልካች ብዛት :- 99, 354 በመያዝ ከአውሮፓ ክለቦች በቀዳሚነት ተቀምጧል የአሁኑ የክለቡ ፕሬዝዳንት :- ጆሴ ማሪያ ባርቶሚዮ የአሁኑ የክለብ አሰልጣኝ :- ኪኬ ሴቲን የሚገኝበት ሊግ:- ስፔን ውስጥ ሲሆን ላሊጋ ይባላል 1899 ሲመሰረት በ ሲዊስ, ስፖኒሽ,እንግሊዝ እና በካታላን ተጨዋቾች መሪ ጁሃን ጋምፐር ነው የክለቡ የአርማ ስም የመጣው በካታላን ባህል ሲሆን " mes que unclub" ከ ክለብ በላይ ነው ይሉታል የባርሴሎና አጠቃላይ ተጨዋቾች 12 ባላንዶር በመብላት ባርሴሎና ከአለም ቀዳሚ ክለብ ያደርገዋል ባርሴሎና ሲመሰረት የክለብ የመጀመሪያ ፕሬዚዳንት ዋልተር ዊልድ( 1889-1901 ይባላል ሊዊስ ስዋሬዝ የመጀመሪያው ባላንዶር ያነሳ የክለቡ ተጨዋቾች ነው፡፡ በ 1979 ክለብ ላሜሲያን አካዳሚን ከ አነድ የገበሬ ቤት ገዛ ከዚያም ብኃላ ከአካዳሚው አሪፍ አሪፍ ተጨዋቾችን አፍርቶል ለምሳሌ:- ሜሲ: ዣቪ: ኢኒዬስታ ሰኔ 1982 ዲያጎ ማራዶና በአለም የሪከርድ ዋጋ በ5 ሚሊዮን ዩሮ ከ ቦካ ጁኒየርስ ወደ ባርሴሎና ተዘዋወረ፡፡ ዩሀን ክራይፍ የባርሴሎናን የአጨዋወት መንገድ( ቲኪታካ) ያመጣ ነው፡፡ ባርሴሎና ያሳካቸው ድሎች ላሊጋ:- 26 የስፔን የንጉስ ዋንጫ:- 30 የስፔን የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ:- 13 ኮፓ ኢቫ ዱዋርቲ:- 3 ኮፓ ዲ ላሊጋ:- 2 ቻምፒዮንስ ሊግ:- 5 ዩኤፍኤ ካፕ ዊነርስ ካፕ:- 4 የአውሮፓ ሱፐር ካፕ:- 5 የአለም የክለቦች ዋንጫ :- 3 ኢንተር ሲቲስ ፌር ካፕ:- 3 በድምሩ 94 ዋንጫወችን አሳክቷል በዚህም ከአውሮፓ ቀዳሚ ያደርገዋል ፡፡ ሊዮኔል ሜሲ ብቻውን 6 ባላንዶር አንስቷል ከአውሮፓ ብዙ ዋንጫዎችን ያነሱ ክለቦች 1. ባርሴሎና 94 2. ሪ.ማድሪድ 92 3. ባየርን ሙኒክ 74 4. ዩቬንቱስ 68 5. ማን.ዩናይትድ 66