ቤዪጂንግ
ከውክፔዲያ
(ከቤጂንግ የተዛወረ)
ቤጂንግ (北京) የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 10,849,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 8,689,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 39°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 116°23′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |
