የተባበሩት መንግስታት
ከውክፔዲያ
(ከተ.መ.ድ. የተዛወረ)
|
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (የተ.መ.ድ.) |
||||||
|---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
|
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አባል የሆኑ ሀገራት
ማሳሰቢያ፡ በዚህ ካርታ ላይ ትክክለኛ የሀገራቱ ክልል ላይታይ ይችላል። ነገር ግን ድርጅቱ ያለበትን የአለማችን ክፍል ለማሳየት የቀረበ ነው። |
||||||
| መንግስት ዋና ጸሐፊ |
ባን ኪ ሙን |
|||||
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (የተ.መ.ድ.) ዓለምአቀፍ ድርጅት ሲሆን ዓላማውም በዓለምአቀፍ ሕግ፣ ደህንነት፣ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ዕድገት፣ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ የሀገራትን ትብብር ለማሳደግ ነው።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |