ቱሉሰ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ቱሉስ
Montage Toulouse 2.jpg
ኗሪ ስም Toulouse
አገር ፈረንሳይ
ክፍለ ሐገር ኦት-ጋሮን
የሕዝብ ቁጥር 439,553
ቱሉስ is located in France
{{{alt}}}
ቱሉስ
ቱሉስ፣ France

ኬክሮስና ኬንትሮስ
43°36′ ሰሜን ኬክሮስ እና 1°26′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ቱሉሰ (Toulouse) በደቡብ፡ መሰራቅ፡ የምትገን፡ የፈረንሳይ፡ አራተኛ፡ ከተማ፡ ሰተሆን። አብዛኛዎቹ፡ ህንፃዎችዋ፡ የተሰሩት፤ ከሸክላ፡ በመሆኑ፡ «ወይንጠጆአማዋ፡ ከተማ» የሚለውን የቅፅል፡ ስም፡ እንድታገን፡ አድርጓታል። ቱሉስ፡ በተማሪ፡ ብዛትዋ፡ በዩንቨርስቲዎችዋ፡ በወይን፡ ጠጅ፡ በሚመስለው፡ አበባዋ፡ የኤር፡ ባስ (Air bus)፡ መቀመጫ፡ በመሆንዋ፡ ከምትታወቅባቸው፡ ነገሮች፡ ጥቂቶቹ፡ ናቸው። በ1998 የነዋርዎችዋ፡ ብዛት፡ 437 715፡ ሲደርስ፡ በዙሪያዋ፡ ያሉት፡ ነዋርዎችዋ፡ ሲጨመሩ፡ 819 000 ይደርስ፡ ነበር።

ቱሉስ፡ የሚለው፡ ቃል፡ ከየት፡ እንደመጣ፡ እርግጠኛ፡ ባይሆንም፡ ቶሎሣ (Tolosa) ከሚለው፡ የላቲን፡ ቃል፡ የመጣ፡ ነው፡ በሚለው፡ ሀሳብ፡ ብዙዎች፡ ይስማማሉ። ከቶሎሣ፡ ወደ፡ (Tholose) ከዛም፡ በኦክሲታንኛ፡ (Occitane) የአነጋገር፡ ስልት፡ ምክንያት፡ ቱሉስ፡ ተብላለች፡ ተብሎ፡ ይገመታል።

የአየር፡ ጸባይ [ለማስተካከል]

ቱሉስ፡ በአመት፡ ውስጥ፡ አብዛናዎን፡ ገዛ፡ ፀሐያማ፡ ስትሆን፣ በየፈረንሳይ፡ ሞቃታማ፡ ከሚባሉት፡ ከተማዎች፡ ውስጥ፡ ትመደባለች፡፡ ከፍተኛ፡ ሙቀትዋ፡ ከ28°c እስከ 33°c ሲሆን፣ (እስከ 44°c የደረስበት፡ አመታት፡ ተመዝግበዋል) ዝቅተኛው፡ 0°c እስከ 3°c፡ ይደርሳል ። ጸደይ- ዝናባማና፡ መብረቅ፡ የበዛበት። በጋ- ደረቅና፡ ሞቃታማ። ክረምት- እርጦብና፡ ቀዝቃዛ፡ (በብዛት፡ ካለ፡ በረዶ)።