ሥነ ቅርስ
Appearance
(ከአርኬዬሎጂ (ሥነ፡ቅርስ) የተዛወረ)
አርኬዮሎጂ ወይም ሥነ-ቅርስ የሰው ልጆች ባሕል ጥናት ነው። ይህም የድሮ ሰዎችን አንደ ቁሳቁሶች ፣ ስዕሎች እና ጌጦች የመሳሰሉ ቅሪቶችን በመፈለግ፣ መሰብሰብ፣ እና ማጥናት ይከናወናል። «አርኬዮሎጂ» የሚለው ቃል የወጣ ከ2 ግሪክ ቃላት፣ αρχαίος (አርቃዮስ) = «አሮጌ» እና λόγος (ሎጎስ) = «ጥናት» (ወይም «ቃል») ሆኗል።