ዋርነር ብሮስ.
ከውክፔዲያ
(ከዋርነር ብሮስ የተዛወረ)
| አይነት | የታይም ዋርነር (Time Warner) ንብረት |
|---|---|
| የተመሠረተበት ቦታ/ዓ.ም. | 1918 እ.አ.አ. በWarner Bros. West Coast Studios ስም 1923 እ.አ.አ. በ as Warner Bros. Pictures ስም |
| ቦታ | ቡርባንክ፥ ካሊፎርኒያ፥ አሜሪካ |
| ዋና ሰዎች | ባሪ ሜየር (Barry Meyer) ፥ ሊቀ መንበር እና CEO አለን ሆርን (Alan F. Horn)፥ ፕሬዝዳንት እና COO |
| ኢንዱስትሪ | ተንቀሳቃሽ ምስሎች እና የቴሌቪዥን ዝግጅቶች |
| ምርቶች | {{{ምርቶች}}} |
| ገቢ | 11.7 ቢሊዮን ዶላር (2007 እ.ኤ.አ.) |
| ሠራተኞች | |
| ዌብሳይት | [1] |
| {{{ሌላ_ነገር}}} | |
ዋርነር ብሮስ. በእንግሊዝኛ Warner Bros. Entertainment, Inc. የሆነ የአሜሪካ የተንቀሳቃሽ ምስል እና የቴሌቪዥን ዝግጅቶች አቅራቢ ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት በስሩ የሚያስተዳድራቸው በርካታ ድርጅቶች ሲኖሩ ከነዚህም ውስጥ
- Warner Bros. Studios፣
- Warner Bros. Pictures፣
- Warner Bros. Interactive Entertainment፣
- Warner Bros. Television፣
- Warner Bros. Animation፣
- Warner Home Video፣
- New Line Cinema፣
- TheWB.com እና
- DC Comics ይጠቀሳሉ።
ማውጫ |
ታሪክ [ለማስተካከል]
የፊልም ቤተ-መዛግብት [ለማስተካከል]
ማስታወሻዎች [ለማስተካከል]
ማጣቀሻዎች [ለማስተካከል]
የውጭ ማያያዣዎች [ለማስተካከል]
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |