ዋሺንግተን ዲሲ

ከWikipedia

(ከዋሺንግቶን ዲሲ የተዛወረ)
ዘልለው ለመሐድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ዋሺንግተን ዲሲዩናይትድ ስቴትስ ዋና ከተማ ነው።

ፔንስልቬኒያ ጎዳና በ1990 ዓ.ም.
ፔንስልቬኒያ ጎዳና በ1990 ዓ.ም.

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 570,898 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 38°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 77°00′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

የኔ መሣርያዎች