የመዋቅር ትንታኔ
ከውክፔዲያ
(ከየመዋቅር ስሌት የተዛወረ)
የመዋቅር ትንታኔ (structural analysis) የአካላዊ ህጎች ስብስብ ሲሆን በሒሳብ ህጎች ጋር በማጣመር ለመዋቅሮች አሰራር መፍትሄ የሚሰጥ የስሌት አይነት ነው። የዚህ የመዋቅር ስሌት ዋናው ግቡ የሚሰሩት መዋቅሮች ለሚገለገሉበት ድልድይ፣ ሕንፃ፣ አየር ማረፊያ አልያም መኪና በቂ ጥንካሬ እንዳለው ማረጋገጥ ነው። ስሌቱ በዋናነት በሜካኒክስ (mechanics) እና ዳይናሚክስ (dynamics) የትምህርት ዘርፎች ላይ በብዛት ጥቅም ላይ የሚውል ነው። ዋናው ቃላዊ የስሌቱ አካል በመዋቅሩ ላይ በተለያዩ መጠኖች እና አይነቶች በሚተገበሩ ጫናዎች ለሚፈጠሩት እንደ ጉልበት (forces)፣ ቅርጸተ ለውጥ (deformations) ወይም ጭንቅ (stresses) ስሌት ዋጋ መስጠት ነው።
ማውጫ |
መዋቅሮች እና ጫናዎች [ለማስተካከል]
የመዋቅሮች ምደባ [ለማስተካከል]
ጫናዎች [ለማስተካከል]
የስሌት መንገድ [ለማስተካከል]
ገደቦች [ለማስተካከል]
መደበኛው መንገድ [ለማስተካከል]
የማጠጋጋት መንገድ [ለማስተካከል]
ይዩ [ለማስተካከል]
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |
ማጣቀሻዎች [ለማስተካከል]
- Impact - Dynamic Finite Element Program Suite, for dynamic events like crashes, written in Java, GNU license
- A Historical Outline of Matrix Structural Analysis: A Play in Three Acts
- Probabilistic assessment of structures using Monte Carlo simulation by Jan Hlavacek
- FEM Applications in Structural Analysis. AVI-gallery at CompMechLab site, St.Petersburg State Polytechnical University, Russia
- Frame3DD open source 3D structural analysis program
- Ocframe open source 2D structural analysis in GNU Octave