Jump to content

ጉድ ታይምዝ (የሺክ ዘፈን)

ከውክፔዲያ
«ጉድ ታይምዝ»
ናይል ሮጀርስ ፓሪስ 2013 እ.ኤ.አ. ሲያጫውተው
ሺክ ዘፈን ከሪስኬ አልበም
የተለቀቀው 30 June1979 እ.ኤ.አ.
የተቀዳው 1979 እ.ኤ.አ.
ስልት ዲስኮ ሙዚቃ
ርዝመት 8:08 (አልበም) 3:24 (7")
ቋንቋ እንግሊዝኛ
አሳታሚ በርናርድ ኤድዋርድዝናይል ሮጀርዝ
ግጥም በርናርድ ኤድዋርድዝናይል ሮጀርዝ
ቅንብር አትላንቲክ ሬኮርድስ


«ጉድ ታይምዝ» (Good Times) ከ1979 እ.ኤ.አ. (1971 ዓም) የሆነ የሺክ ነጠላ ዘፈን ነው። ከሦስተኛ አልበማቸው ሪስኬ ነው፤ በብዙ አገራት በዚያው አመት እስከ #1 ሥፍራ ድረስ ፈለቀ። ዘፈኑ #1 በሆነበት ወቅት፣ ከጥር 1966 ዓም ጀምሮ የተሠራጨው እጅግ ታዋቂ ቴሌቪዝን ትርዒት «ጉድ ታይምዝ» እንዳጋጣሚ ጨረሰ።

ዘፈኑ ዓለም ዙሪያ ተወደደና በሂፕ-ሆፕ ሙዚቃ ከዘፈኖች ሁሉ የተቀመሰው ዜማ ሆኗል።

ከዚህም ከጥቂት አመታት በሗላ ደግሞ ከቅድመኞቹ ራፕ ሙዚቃ ዘፈኖች አንዱ የሹገር ሂል ጋንግ ዘፈን «ራፐርዝ ዲላይት» የተባለው ውድ ዘፈን ከዚሁ ዜማ ከተለቀቁት ዋናው ነው።