ፓናማ ቦይ

ከውክፔዲያ
(ከፓናማ ካናል የተዛወረ)
ፓናማ ቦይ

የፓናማ ቦይፓናማ ውስጥ የሚገኝ ቦይ ሲሆን መርከቦች ከአትላንቲክ ውቅያኖስና ከፓሲፊክ ውቅያኖስ መካከል በአጭር መንገድ እንዲተላለፉ ያስችላል። መቆፈሩ በአሜሪካ አገር ሰዎች በ1906 ዓም ተጨረሰ።